መጀመሪያው ሁሉም በአንድ ቅጽበት፣ ከዓመታት በፊት፣ ወጣቱ ልጅ የነበርኩት፣ ጎልማሳ ወንድ ሆኜ አረፍኩት: እንደድንገትም ተጀመረ ሕይዎቴ! አዬኋት ዓለምን ከፊት-ለፊቴ - ታዲያማ ያ አራሽ ሰው የሚቆም ከፈርሶቹ ጎን በኮረብታው ቀዳሚ ግንባር ላይ እያፈሰስ ላቡን፣ እርግፍ አድርጎ ጥሎ የሄደው የወንዝ ዳር መሬቱን ለቆ የቀደደውን ፈር እዚያ ታች ከረባዳው ሸለቆ፣ እና የሚፈልግ ለማረስ የዚያን ኮረብታ ጥጉን፣ መካን ድንጋያማ ጭንጫ የሆነ ለማዶዶም ማረሻውን፣ ነጎድጓዱ በአየር ላይ ተንጠልጥሎ፣ ከበላዩ ያለው ጥቁሩ የኮረብታ ጫፍም፣ ራቁቱን ቆሞ፣ አሁን እዬጠበቀ ያለው። —ይረሰዋ ከደፈረው! | Entry #29701 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
16 | 4 x4 | 0 | 0 |
|
መጀመርያ ሁሉም በቅጽበት ፣ ከዓመታት በፊት ፣ ክልጅነት ወደ አዋቂነት ፤የተሸጋገርኩበት፡ በድንገት ህይወቴ ተጀመረ! ዓለምን ከፊቴ አየሁ— እናም ገበሬው በፈረሶቹ አጠገብ ቆሞ እያላበው በመጀመሪያው ኮረብታ አናት ዳር ላይ፣ ወንዝ ዳር የሚታረስ መሬት አስቀርተዋል፣ እንዲሁም ክኮረብታዎችን ጎን የሚታረስ ያያል ፤ መካን አለት የራሱ አድካሚ ድርሻ ፤ ነጎድጓድ በአየር ውስጥ ተንጠልጥሏል ፣ እንዲሁም በላዩ ላይ ያለው ጥቁር ደመና ጫፍ፣ ባዶ ሆኖ፣ አሁን በመጠበቅ ላይ ነው። - ከደፈረ፣ ተውት ይዝራ! | Entry #30082 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
8 | 1 x4 | 1 x2 | 2 x1 |
- 1 user entered 1 "like" tag
ሁሉም በቅጽበት ፣ ከዓመታት በፊት ፣ | Good term selection Good flow of words except that the punctuation/comma (ነጠላ ሰረዝ) is placed after a space, which is not common in Amharic writing. | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
- 1 user entered 7 "dislike" tags
ሁሉም በቅጽበት ፣ ከዓመታት በፊት ፣ | Punctuation | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
ክልጅነት ወደ አዋቂነት ፤የተሸጋገርኩበት፡ | Punctuation The first coma (ነጠላ ሰረዝ) is in wrong position | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
ወንዝ ዳር የሚታረስ መሬት አስቀርተዋል፣ | Syntax Syntax aswell as mistranslation. Not in poetic harmony, rather mechanical | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
እንዲሁም ክኮረብታዎችን ጎን የሚታረስ ያያል ፤ | Inconsistencies Not consistent with the source text | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
መካን አለት የራሱ አድካሚ ድርሻ ፤ | Mistranslations Sentence doesn't make sense. | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
ነጎድጓድ በአየር ውስጥ ተንጠልጥሏል ፣ | Syntax Poor poetic line and wrong punctuation spacing. | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
እንዲሁም በላዩ ላይ ያለው ጥቁር ደመና ጫፍ፣ ባዶ ሆኖ፣ | Grammar errors Sentence does not make sense. Mistranslated. Its not the cloud above that is bare. | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
|
መጀመሪያው ሁሉም ነገር በቅጽበት ፣ ከዓመታት በፊት ፣ ከልጅነት ወደ ሙሉ ሰውነት መጣሁ፤ በድንገት ህይወቴ ተጀመረ! ከእኔ በፊት ዓለምን አየኋት-ስለዚህ ከፈረሶቹ አጠገብ የቆመው ገበሬ በመጀመሪያው ኮረብታ አናት ላይ እየጠረገ፣ ወንዞቹን ለቅቆ በመሄድ ላይ ከታች ባለው ሸለቆ ውስጥ ተቋርጦ፣ ለማረስ ኮረብታዎችን ያያል ፣ መካኑ ዓለት ድርሻውን ያደበዝዝበታል፣ ነጎድጓድ በአየር ውስጥ ሲያንጎደጉድ፣ እንዲሁም ከሱ በላይ ያለው ጥቁር ጫፍ ፣ ባዶውን በመጠበቅ ላይ ነው። ፟-ከደፈረ ይረሰው! | Entry #30283 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
5 | 0 | 2 x2 | 1 x1 |
- 1 user entered 2 "like" tags
መጀመሪያው | Good term selection | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
ሁሉም ነገር በቅጽበት ፣ ከዓመታት በፊት ፣ | Flows well Its a relatively well written line except that the coma (ነጠላ ሰረዝ) is placed after a space, which is not common in the Amharic writing. | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
- 1 user entered 9 "dislike" tags
ሁሉም ነገር በቅጽበት ፣ ከዓመታት በፊት ፣ | Punctuation | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
በመጀመሪያው ኮረብታ አናት ላይ እየጠረገ፣ | Syntax Incompete senetence - እየጠረገ...? | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
ወንዞቹን ለቅቆ በመሄድ ላይ | Syntax No poetic harmony, lines do not rhyme and meanings do not match with the source text. | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
ከታች ባለው ሸለቆ ውስጥ ተቋርጦ | Inconsistencies Line is inconsistent with the source text and it is not bonded or linked with the lines avove and bellow it that there is no meaningful fusion. | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
መካኑ ዓለት ድርሻውን ያደበዝዝበታል፣ | Mistranslations | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
ነጎድጓድ በአየር ውስጥ ሲያንጎደጉድ፣ | Syntax "ሲያንጎደጉድ" is a Poor word selection | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
እንዲሁም ከሱ በላይ ያለው ጥቁር ጫፍ | Syntax The line doesn't match in poetic tone or rhyme with the lines before and after it; and the phrase "ጥቁር ጫፍ" doesn't make semse. | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
|
ጅማረው ሁሉም በአንድ አፍታ፣ከአመታት በፊት፣ልጅ የነበርኩት ትልቅ ወንድ ሆንኩ፡፡ በድንገት ህይዎቴ ተቀየረ፡፡ ከፊቴ የአለውን አለም አየው - የመጀመሪያ ኮረብታ ጫፍ ላይ በፈረሱ ላይ ሆኖ ደክሞት እንደ ቆመ አራሽ፣ከታቹ ሸለቆ ውስጥ ጠባቡን የእርሻ መረት ትቶ፣እና የተራራ ጎን ለማረስ ተመለከተ፣የማረሻ ብረት የሚያበላሽ መኻን ድንጋይ፣ነጎድጓድ ያዘለ አየር፣ከላዩ ጥቁራማ ከፍታ፣በጥቅቱ፣ይጠብቁታል ከደፈረ ይረሰው! | Entry #30223 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
3 | 0 | 1 x2 | 1 x1 |
- 1 user entered 9 "dislike" tags
ጅማረው | Syntax Either due to wrong spelling or syntactical error, the title word doesn't match well with the original source text. | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
ሁሉም በአንድ አፍታ | Syntax The whole arrangement of sentences is not in poetic order; lines do not rhyme, it can not even be regarded as a free verse style because it does not reflect a sense of a meaningful whole. | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
፣ከአመታት በፊት፣ልጅ የነበርኩት ትልቅ ወንድ ሆን | Punctuation | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
ከፊቴ የአለውን አለም አየው - | Omission | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
የመጀመሪያ ኮረብታ ጫፍ ላይ በፈረሱ ላይ ሆኖ ደክሞት እንደ ቆመ አራሽ | Syntax Syntax and mistranslation combined | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
ከታቹ ሸለቆ ውስጥ ጠባቡን የእርሻ መረት ትቶ፣እና የተራራ ጎን ለማረስ ተመለከተ | Syntax Syntax, grammar, and mistranslation combined with poetic disharmony. | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
የማረሻ ብረት የሚያበላሽ መኻን ድንጋይ | Mistranslations Misstranslation as well as syntax | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
፣በጥቅቱ፣ይጠብቁታል | Grammar errors All these last lines do not make any sense at all. | Yimam Shume No agrees/disagrees | |
|